ቈላስይስ 2:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እንዴትስ ይህን አትዳስስ፥ ይህን አትንካ፥ ይህንም አትቅመስ ይሉአችኋል? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “አትያዝ! አትቅመስ! አትንካ!” እንደሚሉት ዐይነት፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እነርሱም፦ “አትያዝ፥ አትቅመስ፥ አትንካ” የሚሉ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ትእዛዞቹም “አትያዝ፥ አትቅመስ፥ አትንካ” የሚሉ ናቸው። See the chapter |