ቈላስይስ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም በመንፈስ መዋደዳችሁን ነገረን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ደግሞም በመንፈስ ስላላችሁ ፍቅር ነገረን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ደግሞም በመንፈስ ስለ ሆነው ስለ ፍቅራችሁ አስታወቀን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንዲሁም እርሱ በእግዚአብሔር መንፈስ እርስ በርሳችሁ መዋደዳችሁን ነግሮናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ደግሞም በመንፈስ ስለሚሆን ስለ ፍቅራችሁ አስታወቀን። See the chapter |