This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔርም ለመከራ ተጋ፤ በእኛም ላይ አመጣው፤ እግዚአብሔር በእኛ ላይ ባዘዘው ሥራው ሁሉ ጻድቅ ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጌታ መከራዎቹን ጠብቆ አቆያቸው፥ ጌታም በእኛ ላይ አመጣቸው፥ እንድናደርገው ባዘዘን ነገር ሁሉ ጌታ እውነተኛ ነውና፤ See the chapter |