This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እያንዳንዳችንም ከክፉ ልባችን መንገድ እንመለስ ዘንድ በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት አልጸለይንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሆኖም እያንዳንዳችንን ከመጥፎ ልባችን ሐሳብ ለመመለስ የጌታን ፊት አልለመንንም። See the chapter |