This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በባሪያዎችህ በነቢያት እጅ እንደ ተናገርህ መዓትህንና መቅሠፍትህን በእኛ ላይ ሰድደሃልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በአገልጋዮችህ በነቢያት አማካይነት እንደተናገርህ፥ መዓትህንና ቁጣህን በእኛ ላይ ላክህ፤ እንዲህም አልህ፦ See the chapter |