This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ጌታ ሆይ! ልመናችንንና ጸሎታችንን ስማ፤ ስለ ስምህም ስትል አድነን፤ በማረኩንም ሰዎች ፊት ሞገስን እናገኝ ዘንድ ስጠን፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጌታ ሆይ ጸሎታችንንና ልመናችንን ስማ፤ ስለ ራስህ ስትል አድነን፥ በማረኩን ሰዎች ፊት ሞገስን ስጠን፤ See the chapter |