This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “አሁንም በጸናች እጅ፥ በተአምርና በድንቅ ሥራ፤ በታላቅ ኀይልና በተዘጋጀች ክንድ ሕዝብህን ከግብፅ ምድር ያወጣህ፥ ዛሬም እንደ ሆነው ለራስህ ታላቅ ስምን ያደረግህ የእስራኤል አምላክ ሆይ! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁንም ሕዝብህን ከግብጽ ምድር በብርቱ እጅ፥ በተአምራትና በድንቅ ነገሮች፥ በታላቅ ኃይልና በተዘረጋ ክንድ ያወጣህ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ያለ ስምን ያደረግህ የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ፤ See the chapter |