ሐዋርያት ሥራ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዚያም ሳያይ ሳይበላና ሳይጠጣ ሦስት ቀን ቈየ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሦስት ቀንም ታወረ፤ እህል ውሃም አልቀመሰም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሳያይም ሦስት ቀን ኖረ፤ አልበላምም፤ አልጠጣምም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሦስት ቀን ሙሉ ምንም ማየት ሳይችል፥ ሳይበላና ሳይጠጣም ቈየ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሳያይም ሦስት ቀን ኖረ፤ አልበላምም አልጠጣምም። See the chapter |