ሐዋርያት ሥራ 8:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተበተኑት ግን እየተዘዋወሩ የእግዚአብሔርን ቃል ሰበኩ፥ አስተማሩም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የተበተኑትም በሄዱበት ሁሉ ቃሉን ሰበኩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የተበተኑትም አማኞች በሄዱበት ስፍራ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምሩ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። See the chapter |