ሐዋርያት ሥራ 7:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 በመላእክትም ሥርዐት ኦሪትን ተቀብላችሁ አልጠበቃችሁትም።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም53 በመላእክት አማካይነት የተሰጣችሁንም ሕግ ተቀበላችሁ እንጂ አልጠበቃችሁትም።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 እናንተ በመላእክት አማካይነት ሕግን ተቀብላችሁ ነበር፤ ነገር ግን አልጠበቃችሁትም።” See the chapter |