ሐዋርያት ሥራ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሊቀ ካህናቱም፥ “በእውነት እንዲህ ብለሃልን?” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሊቀ ካህናቱም፣ “ይህ የቀረበብህ ክስ እውነት ነውን?” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሊቀ ካህናቱም “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የካህናት አለቃው እስጢፋኖስን “ይህ የተባለው ነገር ልክ ነውን?” ሲል ጠየቀው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሊቀ ካህናቱም፦ “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ See the chapter |