ሐዋርያት ሥራ 4:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በቅዱሱ ልጅህም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሕሙማንን ትፈውስ ዘንድ ተአምራትንና ድንቅ ሥራንም ታደርግ ዘንድ እጅህን ዘርጋ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ለመፈወስ እጅህን ዘርጋ፤ በቅዱሱ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ድንቅና ታምራት አድርግ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በቅዱሱ ልጅህ በኢየሱስ ስም በሽተኞች እንዲድኑና ተአምራትም፥ ድንቅ ነገሮችም እንዲደረጉ እጅህን ዘርጋ።” See the chapter |