ሐዋርያት ሥራ 2:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ያመኑትም ሁሉ በአንድነት ይኖሩ ነበር፤ ገንዘባቸውም ሁሉ በአንድነት ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ያመኑት ሁሉ በአንድነት ነበሩ፤ ያላቸውንም ሁሉ የጋራ አደረጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 አማኞች ሁሉ በአንድነት አብረው ይኖሩ ነበር፤ ያላቸውም ነገር ሁሉ የጋራ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤ See the chapter |