ሐዋርያት ሥራ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። See the chapter |