3 ዮሐንስ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሽማግሌው በእውነት እኔ ለምወደው ለተወደደው ለጋይዮስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሽማግሌው፤ በእውነት ለምወድደው ለውድ ወዳጄ ለጋይዮስ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሽማግሌው፥ በእውነት ለምወደው ለተወደደው ለጋይዮስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በእውነት ለማፈቅረው፥ ለተወደደው ጋይዮስ፥ ከእኔ ከሽማግሌው የተላከ መልእክት፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሽማግሌው በእውነት እኔ ለምወደው ለተወደደው ለጋይዮስ። See the chapter |