2 ሳሙኤል 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ዳዊትም ለሱባን ንጉሥ ለአድርአዛር አገልጋዮች የነበሩትን ጋሻ አግሬዎች ወሰደ፤ ወደ ኢየሩሳሌምም አመጣቸው። እነዚህንም የግብፅ ንጉሥ ሱስቀም በሰሎሞን ልጅ በሮብዓም ዘመን ወደ ኢየሩሳሌም በወጣ ጊዜ ወሰዳቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ዳዊት የአድርአዛር ሹማምት ያነገቧቸውን የወርቅ ጋሻዎች ወስዶ ወደ ኢየሩሳሌምም አመጣቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ዳዊት የሀዳድዔዜር ሹማምንት ያነገቧቸውን የወርቅ ጋሻዎች ወስዶ ወደ ኢየሩሳሌም አመጣቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ዳዊት የሀዳድዔዜር መኳንንት ያነገቡአቸውን ከወርቅ የተሠሩ ጋሻዎችን ማርኮ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰዳቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ዳዊትም ለአድርአዛር ባሪያዎች የነበሩትን የወርቅ ጋሾች ወሰደ፥ ወደ ኢየሩሳሌምም ይዞአቸው መጣ። See the chapter |