2 ሳሙኤል 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደዚህ ቃል ሁሉ፥ እንደዚህም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳዊት እንዲሁ ነገረው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ናታንም የዚህን ራእይ ቃል በሙሉ፣ ለዳዊት ነገረው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ናታንም ይህንን ቃል በሙሉ፥ ይህንንም ራእይ በሙሉ ለዳዊት ነገረው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በዚህም ቃልና ራእይ ሁሉ መሠረት ናታን ለዳዊት ገለጠለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንደዚህ ቃል ሁሉ እንደዚህም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳዊት ነገረው። See the chapter |