2 ሳሙኤል 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቤሮታውያንም ወደ ጌቴም ሸሽተው ነበር፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ተጠግተው ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የብኤሮት ሕዝብ ወደ ጊቴም በመሸሽ እስከ ዛሬም በመጻተኛነት እዚያው ይኖራልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የበኤሮት ሕዝብ ወደ ጊታይም በመሸሽ እስከ ዛሬም በመጻተኝነት እዚያው ይኖራሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የበኤሮት የመጀመሪያዎቹ ነዋሪዎችም ወደ ጊታይም ተሰደው ከዚያን ዘመን ጀምሮ የሚኖሩት በዚያው ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ብኤሮታውያንም ወደ ጌቴም ሸሽተው ነበር፥ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ተጠግተው ነበር። See the chapter |