2 ሳሙኤል 23:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 የናታን ልጅ ኤአኪ፥ ከገዓድ ልጆች ወገን ማሶባ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 የሱባ ሰው የሆነው የናታን ልጅ ይግአል፣ ጋዳዊው ባኒ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 የጾባዊው የናታን ልጅ ይግዓል፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 የሱባ ሰው የናታን ልጅ ይግዓል፥ ጋዳዊው ባኒ፥ See the chapter |