2 ሳሙኤል 22:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሞት ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሲኦል ገመድ ተጠመጠመብኝ፤ የሞት ወጥመድም ተጋረጠብኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሲኦል ገመድ ተበተበኝ፤ የሞትም ወጥመድ ተጋረጠብኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የሲኦል ገመድ ተበተበኝ፤ የሞት ወጥመድም ተጠመደብኝ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የሲኦል ጣር ከበበኝ፥ የሞት ወጥመድ ደረሰብኝ። See the chapter |