2 ሳሙኤል 22:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በሜዳም አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 አረማመዴን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapter |