| 2 ሳሙኤል 20:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አዶኔራምም ግብር አስገባሪ ነበረ፤ የአኪሎትም ልጅ ኢዮሳፍጥ ታሪክ ጸሓፊ ነበረ፤See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 አዶኒራም በግዳጅ ሥራ ላይ ለተሰማሩት ሰዎች አለቃ ሆነ፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ ታሪክ ጸሓፊ ሆነ፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አዶራም በግዳጅ ሥራ ላይ ለተሰማሩት ሰዎች አለቃ ሲሆን፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ ታሪክ ጸሓፊ ነበር፤See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አዶኒራም ነጻ አገልግሎት የሚሰጡ ገባሮች ኀላፊ ሲሆን፥ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አዶኒራምም ግብር አስገባሪ ነበረ፥ የአሒሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ፥See the chapter |