2 ሳሙኤል 13:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ትዕማርም፥ “ቀድሞ ከሠራኸው ክፋት ይልቅ እኔን በማውጣትህ የበለጠ ክፋት ትሠራለህ” አለችው፤ አምኖን ግን ቃልዋን አልሰማትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እርሷም፣ “ይህ አይሆንም! እኔን አስወጥቶ መስደድ፣ አስቀድመህ ካደረስህብኝ በደል የባሰ መፈጸምህ ነው” አለችው። እርሱ ግን አልተቀበላትም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሷም፥ “ይህ አይሆንም! እኔን አስወጥቶ መስደድ፥ አስቀድመህ ካደረስህብኝ በደል የባሰ መፈጸምህ ነው” አለችው። እርሱ ግን ሊሰማት አልፈቀደም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እርስዋም “አይሆንም! እኔን እንደዚህ አድርገህ ብታባርረኝ አሁን ከፈጸምከው በደል ይልቅ የከፋ ኃጢአት ትፈጽማለህ!” አለችው። አምኖን ግን ሊያዳምጣት አልፈቀደም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እርስዋም፦ አይሆንም፥ ቀድሞ ከሠራኸው ክፋት ይልቅ እኔን በማውጣትህ የበለጠ ክፋት ትሠራለህ አለችው፥ እርሱ ግን አልሰማትም። See the chapter |