2 ሳሙኤል 12:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ኢዮአብም የአሞንን ልጆች ከተማ ራባትን ወጋ፤ የመንግሥታቸውንም ከተማ ያዘ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በዚያ ጊዜም ኢዮአብ የአሞናውያንን ከተማ ረባትን ወግቶ የቤተ መንግሥቱን ምሽግ ያዘ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያን ጊዜም ኢዮአብ የአሞናውያንን ከተማ ራባትን ወግቶ የቤተ መንግሥቱን ምሽግ ያዘ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በዚያን ጊዜ ኢዮአብ ራባ ተብላ የምትጠራውን የዐሞናውያንን ከተማ ለመያዝ የሚያደርገውን ዘመቻ በመቀጠል የከተማ ውሃ የሚገኝበትን ምሽግ ያዘ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ኢዮአብም የአሞንን ልጆች ከተማ ረባትን ወጋ፥ የውኃውንም ከተማ ያዘ። See the chapter |