2 ሳሙኤል 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በነጋም ጊዜ ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጻፈ፤ በኦርዮም እጅ ላከው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ሲነጋም ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጽፎ በኦርዮ እጅ ላከለት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሲነጋም ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጽፎ በኦርዮ እጅ ላከለት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በማግስቱም ጧት ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጻፈና በኦርዮ እጅ ላከው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በነጋም ጊዜ ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጻፈ፥ በኦርዮም እጅ ላከው። See the chapter |