2 ሳሙኤል 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህ በኋላ የአሞን ልጆች ንጉሥ ሞተ፤ ልጁም ሐኖን በፋንታው ነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ከዚህ በኋላ የአሞናውያን ንጉሥ ሞተ፤ ልጁ ሐኖንም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከዚህ በኋላ የአሞናውያን ንጉሥ ሞተ፤ ልጁ ሐኑንም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከጥቂት ጊዜ በኋላ የዐሞን ንጉሥ ስለ ሞተ፥ ልጁ ሐኑን በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ከዚህ በኋላ የአሞን ልጆች ንጉሥ ሞተ፥ ልጁም ሐኖን በፋንታው ነገሠ። See the chapter |