2 ነገሥት 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንዲሁም ጐልማሳው ነቢይ ወደ ሬማት ዘገለዓድ ሄደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስለዚህ ጕልማሳው ነቢይ በራሞት ወደምትገኘው ገለዓድ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስለዚህም ወጣቱ ነቢይ ወደ ራሞት ሄደ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ስለዚህም ወጣቱ ነቢይ ወደ ራሞት ሄደ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እንዲሁም ጐልማሳው ነቢይ ወደ ሬማት ዘገለዓድ ሄደ። See the chapter |