2 ነገሥት 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሚስቱም ወደ እርሱ ገብታ፥ “ከእስራኤል ሀገር የመጣች ይች ብላቴና እንደዚህና እንደዚህ አለች” ብላ ነገረችው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ንዕማንም ወደ ጌታው ሄዶ ከእስራኤል የመጣችው ልጃገረድ ያለችውን ነገረው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ንዕማንም ይህን በሰማ ጊዜ ወደ ንጉሡ ቀርቦ ልጃገረዲቱ ያለችውን ሁሉ ነገረው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ንዕማንም ይህን በሰማ ጊዜ ወደ ንጉሡ ቀርቦ ልጃገረዲቱ ያለችውን ሁሉ ነገረው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ንዕማንም ገብቶ ለጌታው “ከእስራኤል አገር የሆነች አንዲት ብላቴና እንዲህና እንዲህ ብላለች፤” ብሎ ነገረው። See the chapter |