2 ነገሥት 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እርሱም አቀረበላቸው፤ እንደ እግዚአብሔርም ቃል በሉ፤ አተረፉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ከዚያም አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔር እንደ ተናገረውም በልተው ተረፋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ስለዚህም አገልጋዩ ምግቡን አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገረው መሠረት ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላም የተረፈ ምግብ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ስለዚህም አገልጋዩ ምግቡን አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገረው መሠረት ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላም የተረፈ ምግብ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 እንዲሁም በፊታቸው አኖረው፤ እንደ እግዚአብሔርም ቃል በሉ፤ አተረፉም። See the chapter |