2 ነገሥት 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አባቱም ሎሌውን፥ “ተሸክመህ ወደ እናቱ ውስደው” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አባቱንም፣ “ራሴን! ራሴን!” አለው። አባቱም አገልጋዩን፣ “ተሸክመህ ወደ እናቱ አድርሰው” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በድንገትም “ራሴን! ራሴን!” ብሎ ወደ አባቱ ጮኸ። አባትየውም አንዱን አገልጋይ ጠርቶ፥ “ልጁን ወደ እናቱ ውሰድ” ሲል አዘዘው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በድንገትም “ራሴን! ራሴን!” ብሎ ወደ አባቱ ጮኸ። አባትየውም አንዱን አገልጋይ ጠርቶ፥ “ልጁን ወደ እናቱ ውሰድ” ሲል አዘዘው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አባቱንም “ራሴን! ራሴን!” አለው፤ እርሱም ሎሌውን “ተሸክመህ ወደ እናቱ ውሰደው፤” አለው። See the chapter |