2 ነገሥት 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሎሌውንም ግያዝን፥ “ይህችን ሱማናዊት ጥራ” አለው። በጠራትም ጊዜ በፊቱ ቆመች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አገልጋዩን ግያዝንም፣ “ሱነማዪቱን ጥራት” አለው፤ በጠራትም ጊዜ መጥታ በፊቱ ቆመች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ግያዝ ተብሎ የሚጠራውንም አገልጋዩን፥ “ሄደህ ሱነማዊትን ጥራ” አለው፤ እርሷም መጥታ በፊቱ ቆመች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ግያዝ ተብሎ የሚጠራውንም አገልጋዩን፥ “ሄደህ ሱነማዊትን ጥራ” አለው፤ እርስዋም መጥታ በፊቱ ቆመች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሎሌውንም ግያዝን “ይህችን ሱነማዊት ጥራ፤” አለው። See the chapter |