2 ነገሥት 21:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የአሞጽም ብላቴኖች አሴሩበት፤ ንጉሡንም በቤቱ ውስጥ ገደሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የአሞንም ሹማምት በርሱ ላይ አሢረው፤ ንጉሡንም በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ገደሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ባለሟሎቹ የሆኑ ባለሥልጣኖችም በአሞን ላይ አድመው በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ገደሉት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ባለሟሎቹ የሆኑ ባለሥልጣኖችም በአሞን ላይ አድመው በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ገደሉት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 የአሞንም ባሪያዎች አሴሩበት፤ ንጉሡንም በቤቱ ውስጥ ገደሉት፤ See the chapter |