2 ነገሥት 19:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንዲሁ የንጉሡ የሕዝቅያስ ብላቴኖች ወደ ኢሳይያስ መጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የንጉሡ የሕዝቅያስ ባሪያዎች ወደ ኢሳይያስ መጡ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የንጉሥ ሕዝቅያስ መልእክተኞች ወደ ኢሳይያስ በመጡ ጊዜ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የንጉሥ ሕዝቅያስ መልእክተኞች ወደ ኢሳይያስ በመጡ ጊዜ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እንዲሁ የንጉሡ የሕዝቅያስ ባሪያዎች ወደ ኢሳያስ መጡ። See the chapter |