2 ነገሥት 17:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግዚአብሔርም፥ “በእግዚአብሔር ላይ ይህን አታድርጉ” ብሎ የከለከላቸውን ጣዖቶች አመለኩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እግዚአብሔር፣ “ይህን ማድረግ አይገባችሁም” ቢላቸውም እንኳ እነርሱ ጣዖታትን አመለኩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እግዚአብሔር ለጣዖት እንዳይሰግዱ ያዘዛቸውንም ሕግ ሁሉ አፈረሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እግዚአብሔር ለጣዖት እንዳይሰግዱ ያዘዛቸውንም ሕግ ሁሉ አፈረሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እግዚአብሔርም የከለከላቸውን ጣዖቶች አመለኩ። See the chapter |