2 ነገሥት 15:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ምናሔምም እንደ አባቶቹ አንቀላፋ፤ ልጁም ፋቂስያስ በእርሱ ፋንታ ነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ምናሔም ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ፤ ልጁ ፋቂስያስም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ምናሔም ሞተ፤ ተቀበረም፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ፈቃሕያ ነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ምናሔም ሞተ፤ ተቀበረም፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ፈቃሕያ ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ምናሔም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ፋቂስያስ በእርሱ ፋንታ ነገሠ። See the chapter |