2 ዮሐንስ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሚቀበለው ሰው፣ የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሰላም የሚለው የክፉ ሥራው ተካፋይ ይሆናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሰላምታም የሚሰጠው ሰው የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። See the chapter |