This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የካህናት አለቃ ዕዝራም በሰባተኛው ወር መባቻ ለሕዝቡ፥ ለወንዶችም፥ ለሴቶችም ለካህናቱም ሁሉ ሕጉን ይሰሙ ዘንድ አነበበላቸው። See the chapter |