|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:91 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)91 ዕዝራም በቤተ መቅደሱ አንጻር ተንበርክኮ እያለቀሰ በጸለየና በተናዘዘ ጊዜ በኢየሩሳሌም ያሉ ብዙ ሰዎች ሴቶችና ወንዶች፥ ቆነጃጅቱም ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ልቅሶ ሆነ።See the chapter |