|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአርጤክስስ በሰባተኛው ዓመተ መንግሥቱ፥ በአምስተኛው ወር፥ በወሩ መባቻ ከባቢሎን ወጡ፤ እግዚአብሔርም መንገዳቸውን እንዳቀናላቸው በመጀመሪያው ወር መባቻ ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ።See the chapter |