|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “አንተም ዕዝራ! እግዚአብሔር በገለጠልህ ጥበብ የአምላክን ሕግ ከሚያውቁ ወገኖች ውስጥ ሶርያንና ፊንቂስን የሚገዙ መኳንንቱንና መሳፍንቱን ሹም፤ የእግዚአብሔርን ሕግ የማያውቁትንም አስተምራቸው።See the chapter |