|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “እኔ ንጉሥ አርጤክስስ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ የሚጽፍ ካህኑ ዕዝራ የሚጠይቀውን ሁሉ በሶርያና በፊንቂስ ካለው ዕቃ ቤት እንዲሰጡት አዘዝሁ። ስጡ፤ እንቢም አትበሉ።See the chapter |