2 ቆሮንቶስ 10:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ነገር ግን በመልእክቶች የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ፥ ይህን ትምክሕቴን እተወዋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በመልእክቴ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመልእክቶቼ የማስደነግጣችሁ አይምሰላችሁ። See the chapter |