1 ጢሞቴዎስ 4:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ይህ ቃል የታመነና ሙሉ ለሙሉ ሊቀበሉት የሚገባ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ይህ ቃል የታመነና ሁሉ ሰው ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ይህም አባባል ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ እውነተኛ ነገር ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ See the chapter |