1 ሳሙኤል 26:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳዊትም ሰላዮችን ላከ፤ ሳኦልም ተዘጋጅቶ ወደ ቂአላ እንደ መጣ በርግጥ ዐወቀ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መልእክተኞች ልኮ በማሰለል ሳኦል በእርግጥ እዚያ መድረሱን ዐወቀ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳዊትም ሰላዮች ሰደደ፥ ሳኦልም ወደዚህ እንደ መጣ በእርግጥ አወቀ። See the chapter |