1 ሳሙኤል 25:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዳዊትም ብላቴኖች ዞረው በመጡበት መንገድ ተመለሱ፤ መጥተውም ይህን ነገር ሁሉ ለዳዊት ነገሩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የዳዊት ሰዎችም ወደ መጡበት ተመለሱ፤ እዚያም እንደ ደረሱ የተባሉትን ሁሉ ነገሩት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የዳዊት ሰዎችም ወደመጡበት ተመለሱ፤ እዚያም እንደ ደረሱ የተባሉትን ሁሉ ነገሩት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 መልእክተኞቹም ተመልሰው መጥተው ናባል ያለውን ሁሉ ለዳዊት ነገሩት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የዳዊትም ጕልማሶች ዞረው በመጡበት መንገድ ተመለሱ፥ መጥተውም ይህን ነገር ሁሉ ለዳዊት ነገሩት። See the chapter |