1 ሳሙኤል 23:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ዳዊትም ሳኦል ሊፈልገው እንደ ወጣ አየ፤ ዳዊትም በቄኒ ዚፍ ምድረ በዳ በአውክሞዲስ ውስጥ ይኖር ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ዳዊት በዚፍ ምድረ በዳ ሖሬሽ በተባለ ቦታ ሳለ፣ ሳኦል ሊገድለው መምጣቱን አየ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ዳዊት በዚፍ ምድረ በዳ ሖሬሽ በተባለ ቦታ ሳለ፥ ሳኦል ሊገድለው መምጣቱን አየ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ዳዊትም ሳኦል ሊገድለው መምጣቱን ተመለከተ። ዳዊት በዚፍ አጠገብ ባለው ምድረ በዳ ውስጥ በሖሬሽ ይገኝ ነበር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ዳዊትም ሳኦል ነፍሱን ሊፈልግ እንደ ወጣ አየ፥ ዳዊትም በዚፍ ምድረ በዳ በጥሻው ውስጥ ይኖር ነበር። See the chapter |