1 ሳሙኤል 22:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አብያታርም ሳኦል የእግዚአብሔርን ካህናት እንደ ፈጀ ለዳዊት ነገረው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 አብያታርም ሳኦል የእግዚአብሔርን ካህናት እንደ ገደላቸው ለዳዊት ነገረው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሱም ሳኦል የጌታን ካህናት እንደ ገደላቸው ለዳዊት ነገረው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሳኦል የእግዚአብሔርን ካህናት እንዴት እንደ ፈጀም ለዳዊት ነገረው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 አብያታርም ሳኦል የእግዚአብሔርን ካህናት እንደ ፈጀ ለዳዊት ነገረው። See the chapter |