1 ሳሙኤል 14:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 የሳኦልም አባት ቂስ ነበረ፤ የአቤኔርም አባት የአብኤል ልጅ የያሚን ልጅ ኔር ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም51 የሳኦል አባት ቂስና የአበኔር አባት ኔር ሁለቱም የአቢኤል ልጆች ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 የሳኦል አባት ቂስና የአበኔር አባት ኔር የአቢኤል ልጆች ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ስለዚህም የሳኦል አባት ቂስና የአበኔር አባት ኔር የአቢኤል ልጆች ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 የሳኦልም አባት ቂስ ነበረ፥ የአበኔርም አባት ኔር የአቢኤል ልጅ ነበረ። See the chapter |