1 ሳሙኤል 14:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ሳኦልም፥ “እናንተ የእስራኤል አለቆችን ሁሉ ወደዚህ አቅርቡ፤ ዛሬ ይህ ኀጢኣት በማን እንደ ሆነ ዕወቁ፤ ተመልከቱም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ስለዚህ ሳኦል እንዲህ አለ፤ “የሰራዊቱ መሪዎች ሁላችሁም ወደዚህ ቅረቡ፤ ዛሬ ምን ኀጢአት እንደ ተሠራ እንወቅ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ሳኦል እንዲህ አለ፦ “እናንተ የሕዝቡ አለቆች ሁሉ፥ ወደዚህ ቅረቡ፥ ዛሬ ይህ ኃጢአት በምን እንደሆነ እወቁ፥ ተመልከቱም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ከዚህ በኋላ ሳኦል ለሕዝቡ መሪዎች እንዲህ አለ፤ “ወደዚህ ቀርባችሁ ዛሬ ምን ዐይነት ኃጢአት እንደ ተሠራ መርምራችሁ ዕወቁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38-39 ሳኦልም፦ እናንተ የሕዝቡ አለቆች ሁሉ፥ ወደዚህ ቅረቡ፥ ዛሬ ይህ ኃጢአት በምን እንደ ሆነ እወቁ፥ ተመልከቱም፥ እስራኤልን የሚያድን ሕያው እግዚአብሔርን! ኃጢአቱ በልጄ በዮናታን ቢሆን ፈጽሞ ይሞታል አለ። ከሕዝቡም ሁሉ አንድ የመለሰለት ሰው አልነበረም። See the chapter |