1 ሳሙኤል 13:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሳኦልም በእስራኤል ላይ ከነገሠ ሁለት ዓመት ሆነው፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሳኦል በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ነበረ፤ እስራኤልንም አርባ ሁለት ዓመት ገዛ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሳኦል በእስራኤልም ላይ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፥ እንዲህ ሆነ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሳኦል ሲነግሥ ዕድሜው 30 ዓመት ነበር፤ በእስራኤልም ላይ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሳኦልም በእስራኤል ላይ ሁለት ዓመት ከነገሠ በኋላ፥ See the chapter |